Selam Hospital Dilla.

ምንግዜም የመጀመሪያው ተመራጩ ሠላም ሆስፒታል በጌዴኦ ዞን የመጀመሪያው እና ብቸኛው የግል ሆስፒታል ለዞናችንና ለአጎራባች የሲዳማና የኦሮሚያ ክልሎች በሙያው በተካኑ ስፔሻሊስት ሀኪሞችና በዘመናዊ መሳሪያዎች በመታገዝ አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡

  • ለዞናችንና ለከተማችን የመጀመሪያ የሆነውን በአንድ ሰዓት ውስጥ ከ120 በላይ ምርመራዎችን ማከናወን የሚችል የደም ምርመራ የሚከናወንበት የመጨረሻ ደረጃ የኬምስትሪ ማሽን (Fully Automatic Chemistry Analyzer Machine.).
  • ብቸኛውና ዘመኑ የደረሰበት የሆርሞንና ዕጢ ምርመራዎች (T3, T4, TSH, FSH) እና ሌሎችም.
  • ከደም መርጋት ጋር ተያያዥ ምርመራዎች (Coagulation Profile) (PT,PTT,INR).
  • የደም ንጥረ ነገር ምርመራዎች (Electrolyte) ( Na,,K,,Cl,, Mg, Ca, P ).
  • የተሟላና እጅግ ዘመናዊ የላብራቶሪ መሳሪያዎችና ከፍተኛ ልምድ ባላቸው ቴክኖሎጂስቶች አገልግሎቶቹ ይሠጣሉ፡፡ .

ልዩነታችን የካርድ አወጣጥ ሲስተማችን በኮምፒዩተራይዝድ አገልግሎት በመጠቀም የካርድ መጥፋትን በማስወገድ እና መረጃን በስርዓት መያዛችን ነው፡፡

Why Choose US?

ለጤናዎ ቅድሚያ ይሰጣል

እጅግ ዘመናዊ የህክምና መሳሪያዎች

ከፍተኛ ልምድ ባላቸው ቴክኖሎጂስቶች አገልግሎቶቹ ይሠጣሉ፡፡

የ24/7 ሰዓት የፋርማሲ አገልግሎት

ጥራትና ፈዋሽነታቸው የተረጋገጠ የሀገር ውስጥና የውጪ ብራንድ የሆኑ መድሃኒቶችን በሆስፒታላችን ያገኛሉ፡፡

የካርድ አወጣጥ ሲስተማችን

በኮምፒዩተራይዝድ አገልግሎት በመጠቀም የካርድ መጥፋትን በማስወገድ እና መረጃን በስርዓት መያዛችን ነው፡፡

የዱቤ ህክምና ለመንግስትና መንግስታዊ ላልሆኑ ድርጅቶች እንሰጣለን፡፡

በተመጣጣኝ ዋጋፅዱና ምቹ የመኝታ ክፍሎች

ከ15 በላይ በሆኑ ስፔሻሊስት ሀኪሞች የ24 ሰዓት የተሟላ የህክምና አገልግሎት እንሰጣለን፡፡



የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

የውስጥ ደዌ ህክምና

  •  የሳንባ፣ የጉበት፣ የኩላሊት ምርመራና ህክምና መስጠት

  •  የጨጓራ፣ የእንቅርት ምርመራና ህክምና መስጠት

  •  የስኳር፣ የደም ግፊት ምርመራና ህክምና መስጠት

  •  የተለያዩ አጣዳፊ ህመሞች ምርመራና ህክምና

  •  አጠቃላይ ከፍተኛ የአዋቂዎች ምርመራና ህክምና መስጠት

የማህፀንና ፅንስ ህክምና

  •  የቅድመ ወሊድና የድህረ ወሊድ ክትትል

  •  የማዋለድ አገልግሎት

  •   የመካንነት ምርመራና ህክምና

  •   የኦፕራሲዮን አገልግሎት

  •   የማህፀን በር ቅድመ ካንሰር ምርመራና ህክምና

  •  የተለያዩ ከማህፀን ውጪ ምርመራና ኦፕራሲዮን

  •   የማህፀን ውልቃት /ፕሮላፕስ/ ምርመራና ኦፕራሲዮን

  •   የስነተዋልዶ ምጣኔ አገልግሎት

  •   የአባላዘር ህመም ምርመራና ህክምና

የህፃናት ህክምና

  •  የሳንባ፣ ኩላሊት፣ ስኳር ምርመራና ህክምና

  •  የህፃናት እድገት ክትትል

  •   ከደም ጋር የተያያዙ ህመሞች ምርመራና ህክምና

  •  አጣዳፊ የሆኑ የህፃናት ህመሞችን ምርመራና ህክምና

የቀዶ ጥገና ህክምና

  •  የትርፍ አንጀት ኦፕራሲዮን

  •  የሀሞትና የኩላሊት ጠጠር በቀዶ ህክምና

  •   የአንጀት መታጠፍ ኦፕራሲዮን

  •   የእንቅርት ኦፕራሲዮን

  •  የኪንታሮት ኦፕራሲዮን

  •  የተለያዩ የድንገተኛ ኦፕራሲዮን ሥራዎች

  •   የሄርኒያ ኦፕራሲዮን

  •   የዘር ፍሬ እብጠት ኦፕራሲዮን

  •   የወንድ ልጆች ግርዛትና የተለያዩ ቀላል ኦፕራሲዮኖች

የስነ ደዌ ህክምና

  •  በተለያየ የሰውነት ክፍል የሚወጡ እጢዎችና እባጮች ምርመራ

  •  የማህፀን በር ካንሰር /ፓፕስሚር/ ምርመራ

  •  የደም ካንሰር ምርመራ

  •  ከተለያዩ የሰውነት ክፍሎች የሚወጡት ፈሳሾች መመርመር

የአይን ህክምና

  •  የአይን እይታ ችግሮችን ምርመራና ህክምና

  •  በኦፕራሲዮን የሚስተካከልን የአይን ችግር መኦፕራሲዮን ማከም

  •  የተለያዩ የአይን ችግሮችን መለያ ምርመራ ማድረግ

  •  የአይን ሞራ ግርዶሽ ህክምና

የቆዳና የአባላዘር ህክምና

  •  በተለያየ ምክንያት ቆዳ ላይ የሚወጡ ችግሮችን በመድሃኒትና በኦፕራሲዮን ማከም

  •  የአባለዘር ህመም ማከም

  •  የተለያዩ ለቆዳ ህመም የሚሆኑትን መድሃኒቶች መቀመም

የአንጎል ህብለ- ሰረሰር (የነርቭ) ቀዶ-ህክምና

  •  የዲስክ መንሸራተት በኦፕራሲዮን ማስተካከል

  •  በህብለሰረሰር ችግር የሚመጡ የነርቭ ችግሮችን መመርመርና ማከም

የፊዚዮቴራፒ አገልግሎት

  •  በተለያየ ህመም ምክንያት የሚከሰት የሰውነት ያለመታዘዝ ህክምና

  •  በአደጋ ምክንያት የሚመጣን የአካል እንቅስቃሴ መቀነስ ህክምና

  •  በነርቭ ችግር የሚመጣን የሰውነት እንቅስቃሴ መቀነስ ህክምና

በሆስፒታላችን

ከፍተኛ ልምድ ያላቸው ስፔሻሊስት ሀኪሞች

Dr. Getachew Mergia

የማህፀንና ፅንስ ህክምና ስፔሻሊስት (Obstetrician And Gynecologist)

Dr. Haile Tesfaye

የውስጥ ደዌ ህክምና ስፔሻሊስት (Internist)

Dr. Andualem Firdie

የውስጥ ደዌ ህክምና ስፔሻሊስት (Internist)

Dr. Mitsiwa Ruffo

የህፃናት ህክምና ስፔሻሊስት (Pediatrician)

Dr.Desalegn Gebre

Radiologist

Dr. Animut Ayinie

የቀዶ ጥገና ህክምና ስፔሻሊስት (Surgeon)