የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

የውስጥ ደዌ ህክምና

  •  የሳንባ፣ የጉበት፣ የኩላሊት ምርመራና ህክምና መስጠት

  •  የጨጓራ፣ የእንቅርት ምርመራና ህክምና መስጠት

  •  የስኳር፣ የደም ግፊት ምርመራና ህክምና መስጠት

  •  የተለያዩ አጣዳፊ ህመሞች ምርመራና ህክምና

  •  አጠቃላይ ከፍተኛ የአዋቂዎች ምርመራና ህክምና መስጠት

የማህፀንና ፅንስ ህክምና

  •  የቅድመ ወሊድና የድህረ ወሊድ ክትትል

  •  የማዋለድ አገልግሎት

  •   የመካንነት ምርመራና ህክምና

  •   የኦፕራሲዮን አገልግሎት

  •   የማህፀን በር ቅድመ ካንሰር ምርመራና ህክምና

  •  የተለያዩ ከማህፀን ውጪ ምርመራና ኦፕራሲዮን

  •   የማህፀን ውልቃት /ፕሮላፕስ/ ምርመራና ኦፕራሲዮን

  •   የስነተዋልዶ ምጣኔ አገልግሎት

  •   የአባላዘር ህመም ምርመራና ህክምና

የህፃናት ህክምና

  •  የሳንባ፣ ኩላሊት፣ ስኳር ምርመራና ህክምና

  •  የህፃናት እድገት ክትትል

  •   ከደም ጋር የተያያዙ ህመሞች ምርመራና ህክምና

  •  አጣዳፊ የሆኑ የህፃናት ህመሞችን ምርመራና ህክምና

የቀዶ ጥገና ህክምና

  •  የትርፍ አንጀት ኦፕራሲዮን

  •  የሀሞትና የኩላሊት ጠጠር በቀዶ ህክምና

  •   የአንጀት መታጠፍ ኦፕራሲዮን

  •   የእንቅርት ኦፕራሲዮን

  •  የኪንታሮት ኦፕራሲዮን

  •  የተለያዩ የድንገተኛ ኦፕራሲዮን ሥራዎች

  •   የሄርኒያ ኦፕራሲዮን

  •   የዘር ፍሬ እብጠት ኦፕራሲዮን

  •   የወንድ ልጆች ግርዛትና የተለያዩ ቀላል ኦፕራሲዮኖች

የስነ ደዌ ህክምና

  •  በተለያየ የሰውነት ክፍል የሚወጡ እጢዎችና እባጮች ምርመራ

  •  የማህፀን በር ካንሰር /ፓፕስሚር/ ምርመራ

  •  የደም ካንሰር ምርመራ

  •  ከተለያዩ የሰውነት ክፍሎች የሚወጡት ፈሳሾች መመርመር

የአይን ህክምና

  •  የአይን እይታ ችግሮችን ምርመራና ህክምና

  •  በኦፕራሲዮን የሚስተካከልን የአይን ችግር መኦፕራሲዮን ማከም

  •  የተለያዩ የአይን ችግሮችን መለያ ምርመራ ማድረግ

  •  የአይን ሞራ ግርዶሽ ህክምና

የቆዳና የአባላዘር ህክምና

  •  በተለያየ ምክንያት ቆዳ ላይ የሚወጡ ችግሮችን በመድሃኒትና በኦፕራሲዮን ማከም

  •  የአባለዘር ህመም ማከም

  •  የተለያዩ ለቆዳ ህመም የሚሆኑትን መድሃኒቶች መቀመም

የአንጎል ህብለ- ሰረሰር (የነርቭ) ቀዶ-ህክምና

  •  የዲስክ መንሸራተት በኦፕራሲዮን ማስተካከል

  •  በህብለሰረሰር ችግር የሚመጡ የነርቭ ችግሮችን መመርመርና ማከም

የፊዚዮቴራፒ አገልግሎት

  •  በተለያየ ህመም ምክንያት የሚከሰት የሰውነት ያለመታዘዝ ህክምና

  •  በአደጋ ምክንያት የሚመጣን የአካል እንቅስቃሴ መቀነስ ህክምና

  •  በነርቭ ችግር የሚመጣን የሰውነት እንቅስቃሴ መቀነስ ህክምና