...
በሠላም ሆስፒታል ቀዶ ጥገና ህክምና ክፍል
  •   የማህፀን ዕጢዎች ቀዶ ህክምና,የፕሮስቴት ቀዶ ህክምና.
  •   የፊስቱላ ና የዘር ማስተላለፊያ ችግር ቀዶ ህክምና,የአንጎል ህብረ- ሰረሰር /የነርቭ/ ቀዶ ህክምና.
  •   የሀሞት እና የኩላሊት ጠጠር ኦፕራሲዮን,የአጥንት ቀዶ ህክምና.
  •   የኩላሊትና የሽንት ቱቦ ቀዶ ህክምና,ሌሎችም ከመለስተኛ እስከ ከፍተኛ ቀዶ ህክምናዎችን እንሰጣለን፡፡.
...
ሠላም ሆስፒታል ፋርማሲ

በከተማችን ብቸኛው የ24 ሰዓት የፋርማሲ አገልግሎት ጥራትና ፈዋሽነታቸው የተረጋገጠ የሀገር ውስጥና የውጪ ብራንድ የሆኑ መድሃኒቶችን በሆስፒታላችን ያገኛሉ፡፡