በሆስፒታላችን በዋናነት ዘመናዊ የውስጥ ደዌ ህክምና፤ የማህፀንና ፅንስ ህክምና ፤የህፃናት ህክምና ፤ ከመለስተኛ እስከ ከፍተኛ የቀዶ ጥገና ህክምናዎችን እንሰጣለን፡፡